የማኅበሩ ተልዕኮ
የኢትዮጵያውያን ኮሚኒቲ በቀጠር የተመሰረተው በቀጠር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ማህበራዊ ድጋፍና አገልግሎቶችን ለማቅረብ ነው። የኮሚኒቲ ማኅበሩ ኢትዮጵያውያንን በማኀበሩ ስር በማሰባሰብ መብታቸውንና ጥቅማቸውን ስለሚከበርበት ሁኔታ እንዲወያዩ፣ እርስ በርስ እንዲደጋገፉ፣ ስለአገራቸው ሁኔታ ወቅታዊ መረጃ እንዲያገኙ፣ ማንነታቸውን የሚገልጹ፣ ማኀበራዊና ባህላዊ እሴቶቻቸውን የሚያከብሩና ለሌሎች የሚያስተዋውቁ ዝግጅቶችን እንዲታደሙ፣ እንዲሁም በአገራቸው በሚከናወኑ የልማት እንቅስቃሴዎች በየአቅማቸው ተሳታፊ እንዲሆኑ ይሰራል።
የኛ ቡድን
አቶ አሚኑ ኑሩ
ሊቀመንበር
አቶ አብዱልባሲት ጀማል
ምክትል ሊቀመንበር
ወ/ሮ ዘይነብ ኦልኢቃ
ሂሳብ ሹም
አቶ ስንታየሁ ተረፈ
የጽህፈት ቤት ኃላፊ
አቶ ኃይሌ ይልማ
የዜጎች ድጋፍ ሰራተኛ
ወ/ት አሚና ሺፋ ሃሰን
አካውንታንትና የቢሮ አስተዳዳሪ
ዶ/ር ዘለዓለም በላይነህ
ጸሃፊ
አቶ ዩሱፍ መሀመድ ኑር
ምክትል ጸሃፊ
አቶ አብዱረህማን ከማል
ኦዲትና ቁጥጥር ኮሚቴ አባል
አቶ ሃብታሙ አሳዬ
ኦዲትና ቁጥጥር ኮሚቴ አባል
አቶ ነብዩ ገዛኸኝ
ኦዲትና ቁጥጥር ኮሚቴ አባል
አቶ አብደላ መሀመድ
የሥራ አመራር ቦርድ አባል
አቶ አብርሃም አውላቸው
የሥራ አመራር ቦርድ አባል
አቶ አካለወልድ ተስፋዬ
የሥራ አመራር ቦርድ አባል
አቶ አለማር እንድሪስ
የሥራ አመራር ቦርድ አባል
ወ/ሮ ሃናን መሀመድ
የሥራ አመራር ቦርድ አባል
አቶ ሃሰን ኢብራሂም
የሥራ አመራር ቦርድ አባል
አቶ ኢብራሂም ናስር
የሥራ አመራር ቦርድ አባል
ወ/ሮ ሙሃባ ኪያር
የሥራ አመራር ቦርድ አባል
አቶ ታጁ መሀመድ
የሥራ አመራር ቦርድ አባል
አቶ ቶፊቅ መሀመድ
የሥራ አመራር ቦርድ አባል
